የአዊ/ብሔ/አስ/ገንዘብ መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት ለጓንጓ ወረዳ መ/ኮ/ጽ/ቤት የኦዲዮ ቬዥዋል ቪዲዮ ካሜራ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።