Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ጎንደር ማረሚያ ቤቶች መምሪያ
  • Address ጎንደር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058 211 98 76
  • Website
  • Deadline28 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ከሎት 1 እስከ ሎት 4 የእቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ማረሚያ ቤቶች መምሪያ


የዕቃ  አቅርቦት  ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 የእቃ አቅርቦቶችን ማለትም፡-

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣

ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ፣

ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና

ሎት 4 ህትመት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  6. የሚገዙ የእቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /አምሳ ብር/ ብቻ መግዛት የሚችሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጠቅላላ ድምር ውጤት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ አንድ በመቶ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  9. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅ ፖስታዎች ማለትም ኦርጅናልና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማዕ/ጎን/ዞን/ማረ/ቤቶች መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ በተዘጋጀዉ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሠዓት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አየር ላይ ከዋለበት ከጥር 05/2017 እስከ ጥር 19/2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ ሰነድ መግዛት ይኖርባችኃል፡፡
  10. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሆነ ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ በሰዓቱ በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ጥር 20/2017 ዓ.ም በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  12. ስለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 211 98 76 ወይም በሞባይል ቁጥር 09 64 79 28 60 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የማዕከላዊ  ጎንደር  ማረሚያ  ቤቶች  መምሪያ

 

Save Tender