የአብክመ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የእህል ተባይ ማጥፊያ መድሃኒት ሴልፎስ እና ማላታይን እንዲሁም ለመኪኖች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚዉል የህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡