Procurement of Total room radiant warmer for new children’s ማሞቂቃ ማሽን ለህፃናት
የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
procurement of medicine 3
procurement of medicine 2
procurement of Medicine 1
የስጋ መፍጫ
ችፑድ እና ትራስ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት 2 ኤሌከትሮኒከስ ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት 4 ቋሚ መሰል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን እና ያገለገሉ ብረታ ብረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራ ማስጀመር ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የፅዳት አገልግሎት ስራ አውት ሶርስ በማድረግ ለአንድ አመት ቆይታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኝ በ UAE የተመረተ BOROUGE HDPF PE 100 እስክራፕ በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Refreshment /መስተግዶ ግዥ/ ደብረብርሃን ከተማ ብቻ
lot 29 Procurement of EiTEX የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ የስራ ልብስ ግዥ
በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ
የታሸገ የማዕድን ዉሃ ግዥ-ኮምቦልቻ
ገቢዎች ሚኒስቴር ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የሆቴል አገልግሎት ግዥ በደሴ ከተማ
የተለያዩ የኘሪንተር እቃዎች መለዋወጫ ግዥ