ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላ መስኖ ጽ/ቤት 1ኛበመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳ ውስጥ በአዳዲ- ቀበሌ አዳዲ የማሀበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት ኤከስካቫተር 330 HP ለ200 ሰዓት በአካፋ የሆኑ ማሽነሪዎች ሞዴላቸው 2012 እና ከዚያ በላይ ሞዴል የሆኑ የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ እና የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን እና ያገለገሉ ብረታ ብረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1.የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2. የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ሎት 3. የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4. ቆዳ ጫማ ሎት 5. ፕላስቲከ ቦት ጫማ ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 7. የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 8. የመኪና እቃ ሎት 9. የጽዳት እቃ ሎት 10. አነስተኛ ቋሚ እቃ ሎት 11. የስፖርት ትጥቅ ሎት12. ህትመት ሎት13. የመኪና ጎማ ሎት14. የመኪና ዘይትና ቅባት ሎት15. የሞተር ሳይክል ጥገና ሎት16. የኤሌከትሮኒክስ ጥገና ሎት17.የውሃ ከሎሪን ሎት19.የቢሮ መጋረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ የትምህርት እቃዎች እና የተለያዩ የትምህርት አጋዥ መጽሃፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡