ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላ መስኖ ጽ/ቤት 1ኛበመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳ ውስጥ በአዳዲ- ቀበሌ አዳዲ የማሀበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት ኤከስካቫተር 330 HP ለ200 ሰዓት በአካፋ የሆኑ ማሽነሪዎች ሞዴላቸው 2012 እና ከዚያ በላይ ሞዴል የሆኑ የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 6/2018
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላ መስኖ ጽ/ቤት 1ኛበመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳ ውስጥ በአዳዲ- ቀበሌ አዳዲ የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት ኤከስካቫተር 330 HP ለ200 ሰዓት በአካፋ የሆኑ ማሽነሪዎች ሞዴላቸው 2012 እና ከዚያ በላይ ሞዴል የሆኑ የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡ስለሆነም በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ -
1. ተጫራቾች በዘርፋ የተሰማሩበትን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር / TIN No/ያላቸውና ከብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ /ብር በላይ ዋጋ ባላቸው ግዥዎች የሚሳተፋ ከሆነ በተጨማሪእሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ እና ለመመዝገባቸው የምስከርወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ ፡፡ _
2. የማህበረሰብ ቁፋሮ ስራው የሚሰራበት ቀበሌ ድረስ በመሄድ መስራት የሚችል፡፡
3.በዘርፉ የኪራይ ፍቃድ ያለው፡፡
5.ማሽነሪዎቹን ከአንድ ሳይት ወዳ ሌላኛው ሳይትበራሱ ለማጓጓዝ ወይም ለማድረስ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
6.ማሽነሪዎቹን ወደ ሳይት ሲገቡ ጽ/ቤት በሚፈለገው ቅደም ተከተል ለማስገባት ፍቃደኛ የሆነ፡፡
7.ማንኛውንም አይነት የስራ ልዩነት ካለ ማስተካከያ ይደረግበታል፡፡
8.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ስማቸውን፣ አድራሻቸውን በመጻፍ እና በመፈረም የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ዋና እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ለማሽን ኪራይ 20000(ሃያ ሺህ ብር) በባንከ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ወይም ገ/ጽ/ቤት በመሂ1 ያስያዙበትን ደረሰኝ ከኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ውስጥ መያያዝ አለበት፡፡ የተጫራቾችን ስምና አድራሻ፣ፊርማ እንዲሁም የማሽን ኪራይ አይነት በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9.ጨረታው በዚሁ እለት በ22ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይታሸግና በእለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
10. 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልዋለ ጨረታው በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
11. አሸናፍው አካል ጥራት ባለው የውሃ ግንባታ ባለሙያ እና የግንባታ ቁሳቁስ መጠቀምና መገንባታ አለበት፡፡
12. የስራ ቦታው አዳዲ ቀበሌ የማህበረሰብ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት አዳዲ ቀበሌ ከአዲስ አበባ በአስፓልት 92ኪ.ሜ እና በጠጠር 13ኪ.ሜ እና ከደ/ብረሃን በአስፓልት 28ኪ.ሜ እና በጠጠር13ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
13.በማንኛውም የማሽን ኪራይ ከብር 20,000/ሃያ ሺህ/ በላይ ለሚሆኑ ግዥዎች አቅራቢው ከሚፈጸምለት ከፍያ ላይ 3% ቅድመ ግብር ተቀንሶ የሚቀር ይሆናል፡፡
14.ተጫራቾች የማሽን ኪራይ አይነትም ሆነ መጠን በጨረታው በሙሉ ወይንም በከፊል መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ሆኖም አንድ ተጫራች በአንድ ሎት ውስጥ ከተዘረዘሩት አይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት አይችሉም፡፡
15.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
16.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የማሽን ኪራይ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው የስራ ዝርዝርመሰረት በውሉ መሰረት ሰርቶ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
17.ተጫራቾች ከአንድ ጨረታ በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ በተናጠል ወይንም በየሎቱ፡ ለየብቻው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
18.የጨረታ ሰነዱን በአን/ጠ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚከፈትበት ቀን ድረስ በመንግስትየስራ ሰአት ለእያንዳነዱ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
19.በዚህ ጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፀ በተጫራቾች መመሪያ እና በኦርጅናል ሰነዱ ላይበዝርዝር ስለሚገለጽ ዝርዝራቸውን በትኩረት ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡ተጫራቾች በሞሉት ዋጋ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ማድረግና በፍሉድ መደለዝ አይፈቀድም፡፡
20.ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
21.ጽ/ቤቱ የሚገኘው ከአ/አበባ በስተሰሜን110 ኪ/ሜ ርቀት ደ/ብረሃን መስመር ላይ ነው፡፡
22.ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-6 32-01-47 ወይም 011-6 32-03-04 ደውለው ይጠይቁ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
