በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት 2 ኤሌከትሮኒከስ ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት 4 ቋሚ መሰል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማሪ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3 የፅዳት እቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ሎት 5 ቋሚ መሰል የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡