Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline11 Oct 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security70000
  • opening date2025-10-11 10:30:00
  • Categories Goods

የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየምግብ ቤት እቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
Descriptionየሂሳብ መደብ (6219) ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች 2018ዓ.ም
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0022-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-11 10:00:00
Invitation Date2025-09-25 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

Bid Security

Amount: 70000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 በጨረታው ላይ የወጣውን የምግብ ቤት እቃዎች በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 የእቃውን ናሙና ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. G-17 ተጫራቹ በመምጣት ማየት ይችላሉ፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender