LOT 15: MODJO CUSTOM BRANCH PROCUREMENT OF CAR MAINTENANCE SERVICE (የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
LOT 7: - የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ቤት የቢሮ ኔትዎርክ ሲስተም ዝርጋታ እና ለሲስተም ዝርጋታው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ/MODJO CUSTOMS BRANCH OFFICE PROCUREMENT OF NETWORK INSTALLATION SERVICE AND MATERIALS
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል በመግዛት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT 25:-procurement of supply ,camera and LAN installation service FOR ADAMA CUSTOMS BRANCH OFFICE
Lot 30 Procurement Of Uniform item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/ Adama Branch Office
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን ገቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆነትን ድርጅቶች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ለስራው የሚያስፈልጉ የማሽን አይነት D8R ዶዘር እና እስካባተር (CAT)፣ ዶሰን (Doesne) ለመከራየት ጠጠር (Material) ለማምረት ለመጫን እና ግሬደር CAI 140፤ ዳምፕትራክ፤ ሻወርትራክ 20 ሺህ ሊትር በላይ ሩሎ ባለ 12 ቶን በመከራየት የገጠር መንገድ መስራት ይፈልጋል፡፡
lot 29 Procurement Of Uniform item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/ ADAMA B/OFFICE
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡- 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 2. የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 3. የውሃ ፓምፕ እና 4. የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራተቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of tyre
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደምብ ልብሶችን፣ ለጉዱሩ ፖሊ የቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የሚያገለግሉ ለሥልጠና ዕቃዎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች፣ ለፅዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lot 8 Procurement of Medical Supplys
Lot 7 procurement of Medicine
procurement of hotel service at mattu town(2)
procurement of nursing consumable lab materials
procurement of stationary
Lot-28-adama-Procurement of Stationary item
Replacement of SKIOLD Flex Mix Control System with Siemens S7-300 PLC Automation System service
ኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንደስትሪ አ/ማህበር
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከውሃ ስራዎች የተረፉ እና አዳዲስ ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።