በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የሚያገለግሉ ለሥልጠና ዕቃዎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች፣ ለፅዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የሚያገለግሉ ለሥልጠና ዕቃዎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች፣ ለፅዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡-
ሀ/ የተወዳዳሪዎች መመሪያ
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልጽ መሆኑንና የዘመኑን ግብር ግዴታ የተወጡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልጽ በቂ ማስረጃ ከመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ከ100,000 (አንድ መቶ ሺህ) የግዥ ግምት በላይ የሚጫረት ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ከማንኛውም የሙስናና የብክነት ድርጊቶች ነጻ የሆነና በፌዴራልና በክልል የወጡትን የግዥ መመሪያ እና ደንቦችን የሚያከብሩ ስለመሆኑ ሰነዱ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምኖበት መፈጸም ይኖርባቸዋል።
- ከጨረታ ሰነድ ጋር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ የሚችሉ ሲሆን በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሰነዶች በታሽገ ኤንቨሎፕ በሥራ ሰዓት በኮሌጁ ጽ/ቤት በመገኘት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይቻላል።
- ጨረታው በወጣ በ10ኛው ቀን ልክ በ11፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር በሲፒኦ ማስያዝ አለበት ፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን ኮሌጁ ድረስ በራሱ ወጪ ማድረስ የሚችል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለዝርዝር መረጃ ስልከ ቁጥር፡- 0913649578/ 011 187 05 98 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ
