Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
  • Address ሸገር ከተማ ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከዓለም ገና ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0996672951
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል በመግዛት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በግዥ ቁጥር BTSC/NCB/G/09/2018

 

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና ዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል በመግዛት፡- ሕጋዊ ሰነዶችን ማለትም

  • . በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • . የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  • . ቲን ቁጥር
  • . የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት
  • . ከገቢዎች ባለስልጣን የዘመኑን ግብር ፈሉን በጨረታ ለመወዳደር እንዲችል ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመፈል ሸገር ከተማ ፉሪ /ከተማ (ከዓለም ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪሜ ላይ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ የድርጅቱ የግዥና አቅርቦት መምሪያ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 300 - 600 ከሰዓት 7:30 - 10:30 ሰዓት መግዛት ይችላሉ
  2. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በባን የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም ያልተገደበ የባንክ ዋስትና ለሎት አንድ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) እንዲሁም ለሎት ሁለት ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ማስያዝ አለበት፡፡
  3. ጨረታው ታህሳስ 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ እና ታዛቢዎች በተገኙበት ከጠዋቱ 510 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  4. የጨረታው የመክፈቻ ቀን ከአቅም በላይ ሁኔታ ሲገጥም ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0996-672-951 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

ሸገር ከተማ ፉሪ /ከተማ (ከዓለም ገና ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 .) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ

 

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender