Tender Detail

Tender Details


የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

  1. በዘመኑ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  2. ወቅታዊ የግብር ግዴታውን ያሟሉ
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
  4. ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና ቲን ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች ስለ ጨረታው የተዛመደውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበረክ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000065445925 በመከፈል ሰነዱን ከበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት በጨረታው መካፈል ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ለ 15 የስራ ቀን በተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በ 16ኛው በስራ ቀን በ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰዓት 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ፍ/ቤት ድረስ ያቀርባል፣ ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0116860263/0988687829

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Bereket Woreda Court seeks suppliers for various fixed assets, staff uniforms, office equipment, stationery, electronics, consumables, and cleaning supplies via open tender. Bidders must hold a valid trade license, meet tax obligations, be registered suppliers, and be VAT-registered with a TIN certificate.
Save Tender