ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ቡሉኮ ጨርታጨርቅ እከሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች የማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎ ልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (እ.ኢ.አ የ2018 የ2019 እና የ2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ ምርመራ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ለማሠራት ይፈልጋል።
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል በመግዛት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች በሚሠሩት ፈረቃ የቁርስ፤ የምሣ እና የእራት የምግብ አገልግሎት ይሠጣል። በዚሁ መሠረት በዚህ አገልግሎት የሥራ ልምድና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በሃገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የአንድ ዓመት ኮንትራት በመስጠት ለማሠራት ይፈልጋል።
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች በሚሰሩት ፈረቃ የምግብ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በዚሁ መሰረት ቀድሞ የምግብ ዝግጅቱን በእራስ አቅም በማከናወን አገልግሎቱን ለሰራተኛ ያቀርብ የነበረ ሲሆን የተሻለ አቅርቦትና አገልግሎት ለሰራተኛው ለመስጠት ይረዳ ዘንድ በዚህ የስራ ልምድ እና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ከ2,200 በላይ ለሆኑ የድርጅታችን ሠራተኞች በፈረቃ የሚመግቡ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት በመስጠት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡