Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
  • Address ሸገር ከተማ ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከዓለም ገና ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0996672951
  • Website
  • Deadline19 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-05-19 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (እ.ኢ.አ የ2018 የ2019 እና የ2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ ምርመራ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ለማሠራት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በግዥ መለያ ቁጥር (... BTSC/NCB/Serv/09/2018)

 

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ ሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትና በግል ባለሃብቶች ሽር የተቋቋመ የኦሮሚያ ልላዊ መንግሥት የልማት ድርጅት ነዉ። ድርጅታችን 2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (.. 2018 2019 እና 2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ ምርመራ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ለማሠራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት በግልፅ ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው።

1.     ከሚመለከተው አካል በዘርፉ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና እና የታደሰ፤

2.     የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣

3.     የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፍኬት፣

4.     የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት፤

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባን ያለገደብ ዋስትና (ጋራንቲ) ማቅረብ የሚችል።

6.     በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል በሸገር ከተማ ፉሪ /ከተማ (ኬንተሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 / ላይ) በድርጅቱ ቅጥር ግቢ የግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበስራ ሰዓት ከጠዋቱ 300 እስከ 600 ከሰዓት በኋላ 730 እስከ 1030 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 300 እስከ 600 ሰዓት መግዛት ይቻላል።

7.     ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 415 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 430 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

8.     ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0996-672-951 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

9.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

ኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሸገር ከተማ ፉሪ /ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 h..%)

 

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

Save Tender