Tender Detail

Tender Details

  • Company ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS)
  • Address , Phone: 0973774744
  • Website
  • Deadline18 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) የአባላትን ፍላጎት ለማሟላት ቀልጣፋ የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚለጥ ተቋም ሆኖ፤ ፍላጎት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 አመት የሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።


የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) የአባላትን ፍላጎት ለማሟላት ቀልጣፋ የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚለጥ ተቋም ሆኖ፤ ፍላጎት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 አመት የሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።

ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦

  1. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የፐብሊክ ኦዲተር ፍቃድ የተሰጣቸው ተቋማት ብቻ፤
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባና የግብር ከፋይ መለያ ስርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
  3. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ስርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ተቋም፤
  4. በሥራው ላይ በተለይም የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራትን ኦዲት በማድረግ በቂ ልምድ ያለው፤
  5. አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተለ ሂሳብ ኦዲት ያደረገና ልምድ ማሳየት የሚችል፤
  6. ባብነት ያለው የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅና መመሪያ መስፈርት ያሟላ የኦዲት ተቋም፤
  7. የጨረታ ዋጋ ከ2019-20 ዓ.ም ድረስ ያለውን የሶስቱንም ሶስት ወሩ የሚሰራውን ጨምር ያካተተ መሆን ይኖርበታል።

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) ጨረታውን መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ የሚሰሩበትን ዝርዝር ማብራሪያውንና ዋጋ በቴክኒካል እና ፋይናንሺያል (Technical and Financial Proposal) ከአስፈላጊ ስነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ እንደሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን TOR እና የጨረታ ስነድ በተጠቀሱት አድራሻ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS)
የካ አባዶ ቅርንጫፍ፤ የካ አባዶ ገደራ፣ ባጫ ሞል 3ኛ ፎቅ
0973774744 / 0956505099 / 0956505061
c0s168@gmail.com በንቃት ለሚተጉ እጆች

✨ messages.ai_summary
Niqu SACCOS invites licensed audit firms to conduct its annual financial statement audit for five consecutive years. Eligible bidders must hold a valid public auditor license from the Ethiopian Accounting and Auditing Board, renewed business license, VAT registration, and taxpayer certificate, with proven experience auditing SACCOs.
Save Tender