የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የንግድ መለያ ቁጥር
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የብቃት ማረጋገጫ (GAAP&IFRS) ኦዲት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የAABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ሙሉ መረጃችሁን ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ በኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
- አድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌ ኮሙኒኬሽን ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ብሎከ 2 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
- ስልክ 09-32-08-03-77 0 09-63-87-10-45
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር
