ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ2018 የበጀት ዓመት የፋይናንስ የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ እና የተፈቀደለት የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ናዝሬት አዳማ የሚገኘው የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ 201 ዓመት የፋይናንስ የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ቀዳሚ የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፤ ስለሆነም ከዚህ በታች ታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ረግ እና የድርጅቱን የበጀት እና የተፈ ተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ሰነዳቸውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ ማህተም በመወታት በአካል በማቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በኋላ የሚመጡ ተወዳዳሪዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው እናሳውቃለን፡፡
ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ
- የሙያ ማረጋገጫ ፍቃድ
- TIN (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር)
- Vat/TOT ሰርተፍኬት
- ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ እና
- የንዘብ መጠን በግልጽ መታየት (መቀመጥ) አለበት፡፡
አድራሻ፡-በኪዓምነረት ቤ/ክርስቲያን በኮብልስቶን ገባ ብሎ ፖሊስ ጣቢያው ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር: 0927326543/0919649295
ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Umamaf Elderly and Children Support Organization seeks a chartered accountant and licensed external auditor to audit its annual financial performance. Bidders must hold a renewed business license, professional certification, TIN, and VAT/TOT certificate, and submit sealed documents in person.
