ቡሉኮ ጨርታጨርቅ እከሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች የማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎ ልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በግዥ መሌያ ቁጥር/BTSC/NCB/Ser/12/2018
ቡሉኮ ጨርታጨርቅ እከሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች የማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎ ልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
|
ተ .ቁ |
የተሽከርካሪው ዓይነት
|
የተሽከርካሪ ብዛት
|
የኩባንያው የሥራ ጊዜ (ሽፍት) |
የተሽከርካሪው የደርሶ መልስ ጊዜ |
|
1 |
ከፍተኛ አውቶብሶች (ከ60 ሰው በላይ) |
17
|
1 ሽፍት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11፡00 |
1
|
|
2 |
ከፍተኛ አውቶብሶች (ከ60 ሰው በላይ)
|
6 |
3 ሽፍት ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ከቀነ- 9፡00 እስከ ምሽቱ 5፡00 ሰዓት ከምሽቱ 5፡00 እስከ ጠዋቱ 1፡00 ሰዓት |
3 |
|
3 |
ሚኒባስ መኪናዎች |
5
|
1 ሽፍት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11፡00 |
1 |
ስለሆነም በጨረታው ላይ የሚሣተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት አለባቸው፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በሲፒአ ወይም የባንክ ያለገደብ ጋራንቲ ብር50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማቅረብ የሚችል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያው አሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ባሸነፉት ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆኑ ለተሸነፉት ደግሞ አሸናፊው እንደታወቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ የሚዘጋጀው ሲ.ፒ.ኦ በቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዮን ማህበር ወይም "Buluko Textile Share Company" ስም መሆን ይኖርበታል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ሸገር
1. ከተማ ፉሪ ከ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪሜ ላይ) የቀድሞው እይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00- 6:00 ከሰዓት በኃላ ከ7፡30 - 10:30 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 5፡10 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
9. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0996-67-29-51 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡
ሸገር ከተማ፣ ፉሪ ከ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
ቡሉኮ ጨርታጨርቅ እከሲዮን ማህበር
