Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
  • Address ሸገር ከተማ ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከዓለም ገና ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0996672951
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 11:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) የማይመለስ
  • opening date በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 5:10 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር BTSC/NCB/G/ 002/2019

ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ ማቅረብ የሚችል
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያለገደብ ጋራንቲ የተረጋገጠ ለምድብ አንድ፡ የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ብር 30,000.00 ለምድብ ሁለት የፅዳት ዕቃዎችን ብር 30,000.00 በቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ወይም “Buluko Textile Share Company” ስም መሆነ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል ሽገር ከኬንቴሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መገገድ 13 ኪሜ ላይ) ወደ ድርጅቱ ግቢ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 - 6፡00 ከሰዓት በኃላ ከ7፡00 - 10፡30 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 5:10 ሰዓት ላይ ይከፈታል
  8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-96-67-29-51 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Buluko Textile Share Company seeks sealed-envelope bids for office stationery and janitorial supplies for its operations. Bidders must submit a valid trade license, business registration certificate, tax registration, VAT certificate, and a CPO or bank guarantee. The company may cancel the tender in whole or in part.
Save Tender