በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከውሃ ስራዎች የተረፉ እና አዳዲስ ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የውሃ ቱቦዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከውሃ ስራዎች የተረፉ እና አዳዲስ ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች፡-
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መስኪያ |
አንዱ ዋጋ |
|
1 |
HDP PIPE200 |
Meetre |
2100 |
|
2 |
HDP PIPE150 |
Meetre |
2000 |
|
3 |
GIS PIPE |
3. Inch |
8500 |
|
4 |
GIS PIPE |
2.1/2 inch |
7500 |
|
5 |
GIS PIPE |
1. 1/2 inch |
6000 |
መሆናቸውን እየገለጽን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
-
- የ2017/2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ት፡፡
- የቫት/ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የ50,000 ሺ ብር CPO በስንቄ ባንከ ማስያዝ አለባቸው ፡፡
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን አየር ላይ ይውልና በ16ኛው
ቀን የሽያጭ ኮሚቴው ባለበት በ8፡00 ላይ ማንኛውም ተጫራቾች በአካል/ተወካይ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፣ አሽናፊው እቃዎቹን በ3 ቀናት ውስጥ አንስቶ ገንዘቡን ገቢ አድርጎ የሚወስድ መሆኑን እየጠቀስን መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁ10224700383/0912258166/0972440132 መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
