LOT 15: MODJO CUSTOM BRANCH PROCUREMENT OF CAR MAINTENANCE SERVICE (የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 15: MODJO CUSTOM BRANCH PROCUREMENT OF CAR MAINTENANCE SERVICE (የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Description | LOT 15: MODJO CUSTOM BRANCH PROCUREMENT OF CAR MAINTENANCE SERVICE (የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0181-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-15 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | MOJO DRY PORT, Room 4th floor MOJO, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
At least staff currently work for the Bidder.
(Ref: 37.3 (b)) - •Number of staff:
ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት ብየዳ (ሌቭል1) የተመረቁ ሰራተኞች/ባለሙያ/ በሙያቸዉ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ እና ከዚያ በላይ ያለዉ
(Ref: 37.3 (b)) - •number of staff:
የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸዉም ባይኖራቸዉም በልምድ የብረታ ብረት ብያዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸዉ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 2 እና ከዚያ በላይ ያለዉ፣
(Ref: 37.3 (b)) - •number of staff:
የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸዉም ባይኖራቸዉም በልምድ አዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸዉ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት 2 እና ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለዉ፣
(Ref: 1) - •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause, Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements
(Ref: 37.3 (c))
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •የጥገና ዓይነት የቆይታ ጊዜን በተመለከተ፡-:
1. የተሽከርካሪ ሞተር አዉርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት፣
2. የተሸከሪካሪ ሞተር በከፍል እድሳት 15 የስራ ቀናት፣
3. የካንቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት
4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት
(Ref: 33.3) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •Technical Qualification:
በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ አንድና ከአንድ በላይ
የመልካም ስራ አፈፃፀም ያለዉ ከሆነ
(Ref: 16.3)
PerformanceQualification
- •Performance :
የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ወይም ሰርተፊኬት/1/
(Ref: 4.6) - •Performance Qualification:
በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ አንድና ከአንድ በላይ የመልካም ስራ አፈፃፀም ያለዉ ከሆነ
(Ref: 16.3)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. የጨረታ ማስከበረያ በEthiopian Customs Commissions Modjo Customs Branch Office(በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅርንጫፍ ፅፈት ቤት) በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
3. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
4. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት ፡፡
5. እያንዳንዱ ተጫራች ኦርጂናል የጨረታ ማስከበረያ ጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቂ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
6. የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ቅ/ጽ/ቤቱ ያቋቋማቸው የቴክኒክ ኮሚቴዎች ድርጅታችሁን ለማየት ሲመጡ ማሳየት ይኖርባችዋል፡፡
7. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጥገና ዓይነት የቆይታ ጊዜን በተመለከተ፡-
1. የተሽከርካሪ ሞተር አዉርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት፣
2. የተሸከሪካሪ ሞተር በከፍል እድሳት 15 የስራ ቀናት፣
3. የካንቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት
4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት
5. የሞተር እድሳት ስራ ፣የቦዲና ቀለም ስራ እና የካምቢዮ ስራ ዉጪ ያሉ ስራዎች 15 የስራ ቀናት መሆናቸዉን አዉቀዉ ሁሉም ተጫራች ድርጅቶች መወዳደር አለባቸዉ፡፡ ይህንንም ስለመስማማታቸዉ በመጫረቻ ሰነዳቸዉ ላይ በፅሁፍ መግለፅ አለባቸዉ፡፡
