የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚውል መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሸከርካሪዎች የጎማ ቸርኬ ማውጫ ማሽን፤ Trolley Hydraulic Crane, Air Compressor እና የተለያዩ መፍቻዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ዘወትር ሥራ ቀን ለሠራተኞች የሚቀርብ በቀን ከ69 እስከ 80 ሊትር የሚሆን የታሸገ ፓስቸራይዝድ ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፣ ሻክልና ሻከል ፒን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ ጽ/ ቤት የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፤ ሻክልና ሻክል ፒን (Leaf Spring, Shackles and Shacklas pin for Heavy Trucks) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ አፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ግዥ (different types of Garage Equipment's for Heavy Trucks) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡