Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ የቀድሞ ስም፦ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ጊቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-40-40-78
  • Websitehttps://www.eslse.et/
  • Deadline18 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-18 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፣ ሻክልና ሻከል ፒን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት


 

 የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር፡- ESL/KT/NCB/G/LSFSRT/O14/17

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፣ ሻክልና ሻከል ፒን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ 

ሎት 

የዕቃው አይነት

1 

ሎት 1

ባሌስትራ /leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers

2

ሎት 2 

ባሌስትራ /leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers

3 

ሎት 3 

Shackles for Heavy Duty Semi-Trailers

4 

ሎት 4 

Shackles PIN for Heavy Duty Semi-Trailers

 

 

 

 

 

 

 

 

ስለሆነም፡

  1. ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

  2. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ብቻ Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office በሚል በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

  3. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

  4. ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሺያል “Posta” ኦርጂናል እና ኮፒ “Posta” ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ16ኛው ቀን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

  6. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 440-4078 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት

  

Save Tender