Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ የቀድሞ ስም፦ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ጊቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-40-40-78
  • Websitehttps://www.eslse.et/
  • Deadline11 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ አፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት


ብሔራዊ  ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  መለያ  ቁጥር ESL/KOT/NCB/GSS/002/17

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ አፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ማለትም:-

• ሎት 01 :- የጽሕፈት ዕቃዎች

• ሎት 02- የጽዳት ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ፡-

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣
    • የግብር ከፋይነት /Tin Number/ ምስክር ወረቀት
    • በመንግሥት ንብረት ማስወገድ እና ግዥ ኤጀንሲ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office የሚል በማሠራትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ስዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊት ኦፕሬሽን ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በማስታወቂያው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ቴከኒካልና የፋይናንሺያል "posta" ኦርጂናል እና ኮፒ "posta" ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  6. ጨረታው ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በት/መ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 102 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሠነዱ ላይ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0114-40-40-78 ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲከስ ቃሊት ኦፕሬሽን ትራኪንግ የቀድሞ ስም፡- የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ

 

የኢትዮጵያ  የባህር  ትራንስፖርት  እና  ሎጅስቲክስ  አገልግሎት  ድርጅት  ቃሊቲ  ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender