የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ መለያ ቁጥር:- ESL/KT/NCB/G/BAFSRT/015/17
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃው አይነት |
|
1 |
ሎት 1 |
ባትሪ/Battery for Heavy Duty Trucks 12V-200AH up to 225AH) |
|
2 |
ሎት 2 |
ባትሪ/Battery for Heavy Duty Trucks 12V-170AH, up to 180AH) |
ስለሆነም፡-
- ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Band) 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office በሚል በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሽያል "Posta" ኦሪጅናል እና ኮፒ "Posta" ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ16ኛው ቀን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 011-4-40-40-78 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
