በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ
የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFST/003/2017
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት |
ብዛት |
|
1. |
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ (Leaf spring for Heavy Duty Semi-Trailers) 1140x90x14x12 (in mm) |
2200 |
- በዚህ መሠረት ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛሳም ህጋዊ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሴርትፊኬት፤
- የግብር ከፋይነት / Tin Number/ ምስክር ወረቀት
- በመንግስት ንብረት ማስወገድ እና ግዥ ኤጀንሲ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼከ (CPO) ብቻ Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office የሚል በማሰራትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ስዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ከፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር / በመክፈል ጨረታው በማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ቴከኒካልና የፋይናንሺያል ሰነድ፣ ኦርጂናል እና ኮፒ ሰነድ፣ ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30
በቅ/መ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 102 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሠነዱ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0114-40-40-78 ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ቅ/ ጽ/ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ የቀድሞ ስም፦
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ጊቢ ውስጥ
የባህር ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ
አገልግሎት የቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት
