Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ የቀድሞ ስም፦ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የብስ ትራንስፖርት ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ጊቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-40-40-78
  • Websitehttps://www.eslse.et/
  • Deadline02 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ ጽ/ ቤት የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት


 

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/KT/NCB/G/BAFSRT/012/17

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ ጽ/ ቤት የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 01፣ ባትሪ/Battery for Heavy Duty Trucks 12V-200AH up to 225AH)

ሎት 02: ባትሪ / Battery for Heavy Duty Trucks 12V-170AH, up to 180AH)

በዚህ መሠረት ፡-

  1. ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈፅጉ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለባቸው።
    1. የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
    2. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
    3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣
    4. የግብር ከፋይነት Tin Number/ምስክር ወረቀት፣
  2. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office የሚል በማሰራትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሱድስቲክስ ቃስቲ ትራኪንግ ዥ ዋና ከፍል ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሺያል posta "ኦርጂናል እና ኮፒ Post' ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ወይም 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በቅጽ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 102 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሠነዱ ላይ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0114-40-40-78 ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ቅ ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቃሊቲ ጉምሩክ ያለበት ግቢ ውስጥ)

ስልክ ቁጥር፡- 0114 40-40-78

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ ጽ/ ቤት

 

Save Tender