የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር: ESL/KT/NCB/G/OE/OIO/17
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃው አይነት |
|
1 |
ሎት 1 |
Photo Copy Machine |
|
Medium Duty Printer |
||
|
2 |
ሎት 2 |
Laptop Computer |
|
3 |
ሎት 3 |
UPS 700 VA |
|
4 |
ሎት 4 |
Desktop Computer |
|
5 |
ሎት 5 |
Network Switch |
ስለሆነም
- ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ብቻ Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office በሚል በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000008631925 (Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch Office) ገቢ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሺያል "posta" ኦርጂናል እና ኮፒ "Posta" ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመፃፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ16ኛው ቀን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-40-40-78 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
