በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፤ ሻክልና ሻክል ፒን (Leaf Spring, Shackles and Shacklas pin for Heavy Trucks) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ESL/KT/NCB/G/LSFSRT/011/17
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት የከባድ ተሸከርካሪዎች ባሌስትራ፤ ሻክልና ሻክል ፒን (Leaf Spring, Shackles and Shacklas pin for Heavy Trucks)
በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 01: ባሌስትራ/Leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers S-1140x90x14x12 (in mm)
Lot 02: ባሌስትራ/Leaf Spring for Heavy Duty Semi-Trailers R=1170x100x16x12 (in mm)
Lot 03: Shackles for Heavy Duty Semi-Trailers R-8-10x9.7cm
Lot 04: Shackles PIN for Heavy Duty Semi-Trailers
በዚህ መሠረት፣
- ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለባቸው።
- የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የግብር ከፋይነት /Tin Number/ ምስክር ወረቀት
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ዕቃ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 2% በባንከ የተመሰከረለት ቼክ (CPO) ብቻ Ethiopian Shipping & Logistics Service Enterprise Kality Branch office የሚል በማሰራትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቃሊቲ በሚገኘው በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ ቃሊቲ ትራኪንግ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ቴክኒካልና የፋይናንሻል "Posta” ኦርጂናል እና ኮፒ "Posta" ላይ የጨረታ መለያ ቁጥር በመጻፍ በቅ/ጽ/ቤቱ የግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 108 እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ጥር 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ቅ/መ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 102 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስልከ ቁጥር 011440-40 78 ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
(ቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ)
ስልክ ቁጥር: 0114-40-40-78
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት
