አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2018/2019 ዓ.ም የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሽገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕራብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – LOT-22 የመጋዘን ቁልፍ ግዥ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥራት ያለውን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
Animal Health Institute – lot 22 በድጋሚ የወጣ ጨረታ ከረግረጋማ ቦታ ያልሆነ ሳር አንድ `ቦንዳ 14 ኪሎግራም 25000 ብዛት ቦንዳ የሆነ ሳሩ የተመረተው ሰንዳፋ ወይም ከሆለታ ወይም ከአፋር ብቻ የሆነ ማስረከቢያ ቦታ ሰበታ እንስሳት ጤና ኢንስቲቲዩት መጋዘን
Ministry of Foreign Affairs – የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት (ኤፍ ኤስ አር አይሱዙ መኪና)
Ethiopian Customs Commission – የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተጨማሪ የጭነት እና የሰርቪስ አገልግሎት የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 1 ሚኒባስ የመጫን አቅም ከ12-15 ሰው የሆኑ ታክሲዎች የኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል።
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በወንጂ ከረሜላ ፋብሪካ የተመረተ ደስታ ከረሜላ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ብቃት ያላቸውን አከፋፋዮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊዎች ጋር ውል በማሰር የተመረተውን ደስታ ከረሜላ በአከፋፋዮች በኩል መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Institution of Ombudsman – የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ (Procurement of various fixed and non-fixed goods transportation services) 002
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ጥገና አገልግሎቶች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና የሞንታርቦ፤ ድንኳን፤ ጀኔሬተር አና ሌሎች ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አታቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በአፈ/ከሳሾች እነ ዘምዘም አስፋው (10) ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አልፊያ ሁሴን 7(ሰዎች) ባለው የፍትሀ ብሄር ከርከር ጉዳይ የስልጤ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር21412 በ 15/04/2018 ዓ.ም ለጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በጻፈው ደብዳቤ መነሻ በማድረግ የጉራጌ ዞን ትራ/መንገድ ልማት መምሪያ በቁጥር ጉዞትመልመ/ሀ4 በቀን 17/04/2018 ዓ.ም እንዲሸጥ የተወሰነው ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታ/ከ/ማዘጋጃ ቤት በ14ቱ መንደሮችና በዙሪያ ቀበሌ መንገዶች ላይ 1,000 ቢያጆ ኮረት የማልበስ ሥራ ለመስራት ስኖትራክ ገልባጭ መኪና ከነመጫኛው ማሽን ሎደር ካላቸው የግል ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን /ለማጓጓዝ/ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 88,477 ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ባሉ 33 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Ministry of Women and Social Affairs – procurement of transportation z
Ministry of Women and Social Affairs – procurement of mekelle transportation
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩንዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፊልጋል።
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችንና አገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።