በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥራት ያለውን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጥራት ያለውን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
1ኛ. የደንብ ልብስ 2ኛ. የፅዳት ዕቃዎች: 3ኛ ቋሚ ዕቃዎች 4ኛ, የትራንስፖርት አገልግሎት 5ኛ. የመኪና ልብስ 6ኛ, የኮምፒዩተር ጥገና
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ፤የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ ለወጣው ጨረታ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ፤ ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን መስክ የሚገልጽ ያለው፤ ፋይናንሽያል ኦርጅናል በአንድ ፖስታ፣ ቴክኒካልና ሲፒኦ በአንድ ፖስታ ፤ ፋይናንሽያል ኮፒ በሌላ ፖስታ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ከማለቁ በፊት በፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን መግባት ይኖርበታል።
• የጨረታ ሳጥን የሚገኘው በፋይናንስ ጽ/ቤት በግዥ ከፍል ነው፡፡
• የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለወጣው ጨረታ ከሰጡት ዋጋ
1ኛ. የደንብ ልብስ 8000 ብር 2ኛ. የፅዳት ዕቃዎች 10000 ብር 3ኛ ቋሚ ዕቃዎች 15,000 ብር4ኛ.የትራንስፖርት አገልግሎት 1000 5ኛ. የመኪና ልብስ 5000 ብር 6ኛ. የኮምፒዩተር ጥገና.
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ 1%-2% ማስያዝ አለባቸው፡፡
• አሸናፊ ተጫራቾች የውሉን ማስከበርያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
• በጥቃቅን የተደራጁ በአምራችነት የተሰማሩ ለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡
• ተወዳዳሪዎች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት ማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው ማግለል አይችሉም።
-መስሪያ ቤቱ ከውሉ በፊት 20% ሊጨምርና ሊቀንስ ይችላል። በተጨማሪም ውል ከተዋዋሉበት ጀምሮ ከአሸናፊው ተጫራቾች 25% እስከ (6) ወር ሊጨምር ይችላል፡፡
- አቅራቢዎች በእያንዳንዱ እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቀደም ብሎ መቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ይዘጋና/ይታሸግና/ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- አስተዳደሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን፡- መሿለኪያ ሪቼ ጫፍ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-4-39-67-76/ 09-22-46-22-15
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
