በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩንዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፊልጋል።
የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዣ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩንዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፊልጋል።
ስለዚህ በሥራው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር (የግል ባለንብረቶች) በአዲሱ አደረጃጀት የብቃት ማረጋገጫ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችሉ አጓጓዦች የማጓጓዣ ታሪፋችሁን በማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መሠረት በታሽገ ፖስታ በማቅረብ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ።
- ፀሐይ ዩኒየን ፡- ከጎንደር ማዕከላዊ መጋዘን በስሩ ባሉ መሠረታዊ ማህበራት መጋዘን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ
- ከዚህ በፊት በአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ተግባር ላይ መልካም አፈፃፀም ያላቸው
- ተጫራቾች ከ70 ኩ/ል በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ተመዝግበው የተደራጁ ሆነው በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕከላዊ ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0581110649
ፋክስ ቁጥር 0581110965 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
