በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፤ የደንብ ልብስ የጽዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የትራንስፖርት አገልግሎት የኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ጥገና አገልግሎቶች፤ የመስተንግዶ አገልግሎት፤ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና የሞንታርቦ፤ ድንኳን ጀኔሬተር እና ሌሎች ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ጥገና አገልግሎቶች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና የሞንታርቦ፤ ድንኳን፤ ጀኔሬተር አና ሌሎች ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።