Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ዳውሮ ዞን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912101978
  • Website
  • Deadline17 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታ/ከ/ማዘጋጃ ቤት በ14ቱ መንደሮችና በዙሪያ ቀበሌ መንገዶች ላይ 1,000 ቢያጆ ኮረት የማልበስ ሥራ ለመስራት ስኖትራክ ገልባጭ መኪና ከነመጫኛው ማሽን ሎደር ካላቸው የግል ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን /ለማጓጓዝ/ ይፈልጋል።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የኮረት ጭነት አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታ/ከ/ማዘጋጃ ቤት በ14ቱ መንደሮችና በዙሪያ ቀበሌ መንገዶች ላይ 1,000 ቢያጆ ኮረት የማልበስ ሥራ ለመስራት ስኖትራክ ገልባጭ መኪና ከነመጫኛው ማሽን ሎደር ካላቸው የግል ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን /ለማጓጓዝ/ ስለሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማሟላት ያለበት፤

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  4. የቫቲ ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ተጫራቾች መ/ቤቱ የሚፈልገውን የኮሬት የጭነት ከዳውሮ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በስተጀርባ በተለምዶ ጎቤና ካባ ከሚባል ቦታ ለመጫን ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ታከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በኢ/ን/ባ/ 1000706234199 ገቢ በማድረግ ለታ/ከ/ገቢ/ጽ/ቤት የባንክ ስልፒ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን ከታ/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ወስደው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የመወዳደሪያ ማህተም፤ ስማቸውን፤ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በግልጽ ማስፈር አለባቸው።
  8. ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉና የኦርጂናሉ 1ኮፒ ላይ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸነ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ብቻ ከኢ/ያ ንግድ ባንክ ወይም ከሌሎች የግል ባንኮች ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳውሮ ዞን ታ/ከ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፤ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፤

 

የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender