የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታ/ከ/ማዘጋጃ ቤት በ14ቱ መንደሮችና በዙሪያ ቀበሌ መንገዶች ላይ 1,000 ቢያጆ ኮረት የማልበስ ሥራ ለመስራት ስኖትራክ ገልባጭ መኪና ከነመጫኛው ማሽን ሎደር ካላቸው የግል ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን /ለማጓጓዝ/ ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ሆን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አግልገሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸሮች እና የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለታርጫ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በዋናው የአስፋልት መንገድ መሀል መብራት ዝርጋታ እና ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።