Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ዳውሮ ዞን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912101978
  • Website
  • Deadline07 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ሆን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አግልገሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸሮች እና የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አግልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸሮች እና የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሎት 2 ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት 3 ሞተር ሳይክል

ሎት 4 ፈርኒቸሮች

ሎት 5 የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማሟላት ያለባቸው፤

1ኛ.  

በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለዉ የንግድ ፍቃድ ያለው

2ኛ.  

የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፣ 

3ኛ.  

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ተመዝጋቢ የሆነ፤

4ኛ.  

አግባብነት ያለው የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለዉ፤ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ግ/ፋ/ን/አስ/ር ቢሮ በመቅረብ ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ ለታ/ከ/ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት ከፍሎ በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡

5ኛ.  

ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም፣ስም፣ ፈርማ በግልጽ ማስፈር አለባቸው

6ኛ.  

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉንና የኦርጅናሉን 1 ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

7ኛ.  

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1- 20,000 /ሀያ ሺህ/ ብር ለሎት 2- 10,000.00 /አስር ሺህ/ ብር ለሎት 3- 20,000 /ሀያ ሺህ/ ብር ለሎት 4- 20,000 /ሀያ ሺህ/ ብር ለሎት -5 20,000 /ሀያ ሺህ/ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ወይም በሌሎች የግል ባንኮች የተረጋገጠ CPO ከኦርጅናል ዶከመንት ፖስታ ውስጥ በማድረግ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤

8ኛ.  

ተጫራቾች የመጨረሻውን ዕቃ ርክብክብ የሚፈጽሙት በባለሙያ ተፈትሾ የቀረበ ዕቃ ኦርጅናል መሆኑ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::

9ኛ.  

አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ርክብክብ የሚያደርገዉ በደ/ም/አ/ህ/ክ/መንግስት የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ነው

10ኛ.  

ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት 1- በ23ኛው ቀን ሎት 2 በ24 ቀን ሎት 3 በ25 ቀን ሎት 4 በ26 ቀን ሎት 5 በ27 ቀን በተመሳሳይ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ግዥ ን/አስ/ር ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

11ኛ.  

ማሳሰብያ- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12ኛ.  

ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0912101978 እና 0910978256 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ

ከተማ  አስ/ር  ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender