በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የሥልጠኛ መርጃ እና የጽሕፈት ዕቃዎች፣የህሙማን ቀለብ፣የማሽነሪ፣ የጀኔሬተር እና የአፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
ሰበታ የልዩ ፍላጎት ትምህርት መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ደንብ ልብሶች፣ ሎት 2. የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Procurement of different stationary 1
በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለት/ቤቱ እገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
ባለአርማ ወረቀት /Headed Paper/ ግዥ
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – ባለአርማ ወረቀት /Headed Paper/ ግዥ
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement of Stationary CEO
Dire Dawa University – Lot 41 Procurement of ኮላ ባለ 1 ኪሎ ፣ ፋይል ማቀፊያ ባለገመድ እና Suspension file ግዥ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲ/ዙ/ወ/ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዲላ/ዙ/ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም ሎት1/ የጽህፈት መሣሪያ፣ሎት2/ ሞተር ሳይክል፣ሎት3/ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት4 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚምና አላቂም ያልሆኑ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሕትመት በግልጽ ጨረታ በየሎቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የፅዳት እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa Science and Technology University – Procurment of Stationery and inventory office materials
Dire Dawa University – Lot 85 Red pen ቀይ እስክርቢቶ ( ድሬዳዋና አከባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች)