Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የፅዳት እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ቁጥር 002/18

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የፅዳት እና የፅህፈት መሳሪያዎችን ማለትም ኮሬክቲንግ ፍሉድ ብዛት 300 ቦትል፣ ካርቦን ብዛት 150 ፓኬት፣ ስኮች ቴፕ (ፕላስተር ትልቁ ለቼከ ማሸጊያ የሚሆን) ብዛት 800 ጥቅል ፣ ፋይል አቃፊ (ቦክስ ፋይል) ብዛት 1,000 የኮምፒውተር ወረቀት ብዛት 1,000 ፓኬት፣ አግራፍ (paper clip 33mm) ብዛት 300 ፓኬት፤ እርሳስ ብዛት 400፣ ላጲስ ብዛት 100፣ ማርከር ብዛት 5,000 እንዲሁም የፅዳት እቃዎች ማለትም የፕላስቲክ መጥረጊያ ብዛት 300፣ ዲቶል (Detol 500ml) ብዛት 300 ቦትል፣ ቪም ባለ 500 ግራም ብዛት 300 እና መወልወያ ብዛት 200.00 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::

ጨረታው 27/2/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶከመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር _ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሺያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገጽ (www.ethbspe.org) Berhanena selam

printing enterprise

አዲስ አበባ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender