Tender Detail

Tender Details


በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለት/ቤቱ እገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-1/2018

 

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለት/ቤቱ እገልግሎት የሚውሉ ማለትም፡-

  1. ሎት1 የደንብ ልብስ ..................................... 35,340.00
  2. ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች .............................. 14,027.52
  3. ሎት3 የህክምና እቃዎች ................................. 1,720.00
  4. ሎት4 አላቂ የትህምርት እቃዎች ....................... 20,200.00
  5. ሎት5 ልዩ ልዩ አቅርቦቶች ............................... 32,000.00
  6. ሎት 6 ለፐላንት ማሽነሪ እቃዎች መግዣ ............. 6,000.00
  7. ሎት 7 ህትመት ............................................ 2,000.00
  8. ሎት 8 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች .............................. 3,325.80
  9. ሎት 9 ለህንጻ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና ........ 12,000.00
  10. ሎት 10 ለመሳሪያ እድሳትና ጥገና .......... 6,000.00 መግዛት ይፈልጋል ስለሆንም፡-

ማሳሰቢያ፡-

  • ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ ተጫራቾች ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ያላቸው፣
  • የምዝገባ የመስክር ወረቀት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ ፎቶ ኮፒ ያላቸው፤
  • ቲን ነምበር ያላቸው ከላይ የተጠቀሰውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላት በመጨረሻም ቦታ ላይ የድርጅቱን ስም ፊርማ እና ማህተም በማኖር በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30-10፡30 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው አሸናፊ ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ በወጣበት በ11 የመጀመሪያ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 /አራት ሰዓት ተኩል/ የሚከፈት ይሆናል።
  • ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ

ስልክ፡-  011-8-88-95-43

 

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት

 

Save Tender