Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን፣አማራ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0336610019
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Printing And Publishing , Stationery Materials , Cloth And Shoes

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚምና አላቂም ያልሆኑ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሕትመት በግልጽ ጨረታ በየሎቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚምና አላቂም ያልሆኑ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሕትመት በግልጽ ጨረታ በየሎቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፤

1. ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin/ እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችሉ።

2 የግዥ መጠን 200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የተወዳደሩበት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ዋና እና ኮፒ በመለየት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላሉ።

4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየሎቱ የማይመለስ ብር 50/ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመከፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጽ/ቤቱ በመምጣት ከቢሮ ቁጥር 12 በመግዛት መሙላት ትችላላችሁ፡፡

5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢን ቦንድ/ በአማርኛ የተጻፈ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመስሪያ ቤቱ ደረሰኝ በመቁረጥ ኮፒ ማድረግ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋርማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም ።

7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት አለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በዚሁ እለት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተገለጸው ተመሳሳይ የሥራ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

8. ጨረታው የሚደረገው በጥቅል ዋጋ ሲሆን ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉበትን እቃ በፍርድ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ገቢ በማድረግ ገቢ ላደረጉት እቃ ሞዴል 19 በመያዝ ከፍያውን ይፈጸምላቸዋል።

9. ለወሰዱት የተጫራች መመሪያ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታቸውን ማህትም ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0336610019/033661069

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender