የለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን ቻይና ኒው ሴንቸር ሪልእስቴት የተባለው ድርጅት በታክስ ባለ እዳ አያያዝ እና አሻሻጥ መመሪያ ቁጥር 18/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በማድረግ በግልፅ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Supply and renovation work of the Laboratory Reception and the Director General's Office building.
Building maintenance equipment
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ውስጥ የአስኮ 40/60 የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ሥራ ማህበር ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ሥራ አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በማቅረብ የጉልበት/ የባለሙያ ዋጋን ብቻ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሙኒየሙን ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ስራን በግልጽ ጨረታ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሳባና ሪዞርት በላንጋኖ የሚገኘውን 60000sqm ያረፈ ሪዞርት እና በውስጡ የሚገኙ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ አቅርቧል።
በፍ/ባለመብት ወሮ ሃና በቀለ መንገሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ብርሃኑ ድንቄ ዶራ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘው የቤት ቁጥሩ 0580 የሆነ ቤት እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ መሬት ልዩ የሊዝ ጨረታ ለንግድ አገልግሎት /ለሞል፤ ለሞልና አፓርትመንት ባለ አራት ኮከብ እና በላይ ለሆኑ ሆቴሎች/ የሚሆኑ 10 (አስር) ቦታዎችን በልዩ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Gared house finishing & maintenance
የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ
Lot D 02 Procurement of Plumbing and Electronic Supplier
Consultancy Services for Design and Supervision of the renovation of Classrooms, Workshops and Dormitories
ሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቁረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናሐኸሪያ ጀርባ የሚገኝ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC የቲን ቁጥር /TIN No/ 0050782677 የቫት ቁጥር /VAT No/ 11313921044 የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል፡
በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በሸክላ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ጠቅላላ ስፋቱ 4780 /አራት ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ/ ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
Procurement of BIT Compound Fence and Renovation Building
የመኪና ማቆሚያ እድሳት
Purchase of various plumbing items (በድጋሜ የወጣ የተለያዩ ቧንቧ እቃዎች ግዥ )
Procurement for the remaining Building maintenance material/EDU
Procurement of የቆርቆሮ መጋዘን ስፋቱ 55 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ እድሳት ሊሾ አድርጎና ውሀ ልክ ጨምሮ የሚሰራ
የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Purchase of various plumbing itemsየተለያዩ ቧንቧ እቃዎች ግዥ march 2017