Tender Detail

Tender Details

  • Company የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር
  • Address መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0113699992
  • Website
  • Deadline29 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-03-29 00:00:00
  • Categories

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር


 

በድጋሚ የወጣ የህንፃ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. የውጭ የግድግዳ ቀለም ቅብ
  2. የበረንዳ ግድግዳና የበርና መስኮት ቀለም ቅብ ስራ
  3. የአሸንዳ ፒቪሲ እድሳት ስራ
  4. የበረንዳ መወጣጫ ቀለም ቅብ ሥራ፣
  5. የጋራ ዲሽ በየብሎኩ ገጠማ ስራ፤
  6. የመብራት ገጠማ ፤ ስራ ማሰራት ይፈልጋል፤

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፦

  • የ2017 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም ክሊራንስ ጨርሶ ለ2017 ዓ/ም ጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ የሚችል።
  • የ2017 ዓ/ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፣
  • ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህንጻ ወይም አጠቃላይ የግንባታ ተቋራጭ ፍቃድ ያለው (BC or GC)
  • 2% የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በሲፒኦ በስሙ አሰርቶ በቴክኒካል ፖስታ ውስጥ ማስያዝ በተለየ ፖስታ ከቶ ሲፒኦ ብሎ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት (መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤልስ ቤ/ክ አካባቢ) በማይመለስ 200 ብር ገዝቶ መወዳደር ይችላል፣
  • የጨረታው ሰነድ ለተጫራቾች የሚሰራጨው መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ/ም ሆኖ ለ10 የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል (ቅዳሜ ግማሽ የስራ ቀን ነው)
  • ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን የገዛበትን ደረሰኝ ኮፒ በቴክኒካል ማስገቢያ ፖስታ ውስጥ መክተት አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የቴክኒክና የፋይናንስ ዶክመንቶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ የተለያየ ፖስታ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት የለውም::
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡30 በባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ፅ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚሰራውን ስራና የቦታውን ሁኔታ በስፍራው በመምጣት ማየት ይኖርበታል፡
  • ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው:: ባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ጽ/ቤት (መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ)

ስልክ ቁጥር 0113699992/ 0913264870/ 0911440983

 

 

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች

የህ/ስ/ማህበር

 

Save Tender