የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ መኖሪያ የማህበሩ ነዋሪዎች የቴሌቨዥን አገልግሎት ደረጃውን በጠበቀ ኬብልና መልቲ ስዊች በመጠቀም ለ13 ብሎኮችና ለ5 ኮሚናሎች 4 የጋራ ሳተላይት ዲሾችን በአንድነት መዘርጋትና እንዲሁም የውበት (LCD) መብራቶችን በ3 ህንጻ ላይ 52 አምፖሎችን መዘርጋት የሚችሉ ባለሙያዎችን በሕጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛ የሚያሟሉትን ተጫራቾችን አወዳድሮና በውል ተዋውሎ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ ኤጀንሲን በጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠውና አሸናፊ ከሆነው ኤጀንሲ ጋር ውል አስሮ የጥበቃ ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡