Tender Detail

Tender Details

  • Company የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር
  • Address መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0113699992
  • Website
  • Deadline06 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security2% (ፐርሰንት)
  • opening date2025-12-06 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Mechanical Work and Materials

የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ መኖሪያ የማህበሩ ነዋሪዎች የቴሌቨዥን አገልግሎት ደረጃውን በጠበቀ ኬብልና መልቲ ስዊች በመጠቀም ለ13 ብሎኮችና ለ5 ኮሚናሎች 4 የጋራ ሳተላይት ዲሾችን በአንድነት መዘርጋትና እንዲሁም የውበት (LCD) መብራቶችን በ3 ህንጻ ላይ 52 አምፖሎችን መዘርጋት የሚችሉ ባለሙያዎችን በሕጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛ የሚያሟሉትን ተጫራቾችን አወዳድሮና በውል ተዋውሎ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ መኖሪያ የማህበሩ ነዋሪዎች የቴሌቨዥን አገልግሎት ደረጃውን በጠበቀ ኬብልና መልቲ ስዊች በመጠቀም ለ13 ብሎኮችና ለ5 ኮሚናሎች 4 የጋራ ሳተላይት ዲሾችን በአንድነት መዘርጋትና እንዲሁም የውበት (LCD) መብራቶችን በ3 ህንጻ ላይ 52 አምፖሎችን መዘርጋት የሚችሉ ባለሙያዎችን በሕጋዊ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛ የሚያሟሉትን ተጫራቾችን አወዳድሮና በውል ተዋውሎ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1ኛ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

2ኛ) የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3ኛ) ቋሚ አድራሻ እና ጽ/ቤት ያለው፡፡

4ኛ) በተለያዩ ቦታዎች ተመሳሳይ ሥራ ለመሥራቱ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

5ኛ) 2% (ፐርሰንት) የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በሲፒኦ በስሙ አሠርቶ በቴክኒካል ፖስታ ውስጥ በፖስታ ሲፒኦ ብሎ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

የጨረታውን ሰነድ ከማኅበሩ ጽ/ቤት መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ከሚገኘው ቢሮ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ጨረታውን የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የሚያሟሉና መወዳደር የሚፈልጉ ተጋበዦችን እንዲሳተፉ እየጋበዝን

  • ጨረታው ለተጫራቾች የሚሰራጨው ከቀን 17/3/2018 ዓ.ም ሆኖ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 27/3/2018 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል ፡፡ (ቅዳሜ ግማሽ የሥራ ቀን ነው)
  • በጨረታው ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚቀርብ ተጫራች ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 27/3/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ቦታ ይሆናል። አሸናፊ ተወዳዳሪ በቢሮው ማስታወቂያ ቦርድ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤት ማህበር ከጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጎን ፡፡

ስልክ ቁጥር:- 0113699992 / 0911440983/0913264870/0914727555

 

የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE