Tender Detail

Tender Details

  • Company የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር
  • Address መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0113699992
  • Website
  • Deadline09 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-10 00:00:00
  • Categories Security Service

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ ኤጀንሲን በጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠውና አሸናፊ ከሆነው ኤጀንሲ ጋር ውል አስሮ የጥበቃ ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር


 

የጥበቃ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ ኤጀንሲን በጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠውና አሸናፊ ከሆነው ኤጀንሲ ጋር ውል አስሮ የጥበቃ ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • የ2017 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ዋና ምዝገባ
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ያለው፣
  • ጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፣
  • የ2017 ዓ/ም ከፌዴራል ፖሊስ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
  • የ2017 ዓ/ም የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው፤
  • ከሶስት የተለያዩ ድርጅቶች የሰራበት የመልካም ስራ አፈጻጸም ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • በጥበቃ ስራ 24/24 ሰዓት ገቢና ወጪ ያለው አንድ ሽፍት መሪና 11 ጥበቃ ማቅረብ የሚችል
  • የተሟላ ፕሮፋይል ያለው
  • በውትድርና ስራ ወይም በተመሳሳይ ስራ ቦታ የስራ ጥበቃ ማቅረብ የሚችል
  • ለዋስትና የሚሆን ከ2,000,000 ብር በላይ ኢንሹራንስ የሚያቀርብ
  • የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት (መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ) በማይመለስ 200 ብር ገዝቶ መወዳደር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሰነድ ለተጫራቾች የሚሰራጨው ከሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ/ም ሆኖ ለ10 የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ እስከ ዓርብ ግንቦት 1/2017 10:00 ጨረታውን ማስገባት ይቻላል።
  • ጨረታው በ2/09/2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  • ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/ማህበር ጽ/ቤት (መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አካባቢ)

 

ስልክ:- 0113699992/0913264870/09 11 44 09 83

አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ

 

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች

ኃላ/የተ/ማህበር

 

Save Tender