Tender Detail

Tender Details

  • Company የአስኮ 40/60/ የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ስራ ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0974-99-93-94
  • Website
  • Deadline03 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-03-03 00:00:00
  • Categories

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ውስጥ የአስኮ 40/60 የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ሥራ ማህበር ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ሥራ አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በማቅረብ የጉልበት/ የባለሙያ ዋጋን ብቻ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሙኒየሙን ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ስራን በግልጽ ጨረታ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የአስኮ 40/60/ የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ስራ ማህበር


 

የጋራ መኖሪያ ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ወረዳ 13 ክልል ውስጥ የአስኮ 40/60 የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ሥራ ማህበር ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ሥራ አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በማቅረብ የጉልበት/ የባለሙያ ዋጋን ብቻ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሙኒየሙን ህንፃ ውጫዊ ቀለም እድሳት እና የፋሰር መብራት ስራን በግልጽ ጨረታ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No/ ማስረጃ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል፡፡
  2. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ መሆን አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /C.P.O/ ብር 10,000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጉልበት የባለሙያ ዋጋ ለሥራው የሚያስፈልጉትን ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች በሙሉ ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስኮ 40/60 ሳይት ብሎክ 3 አንደኛ ፎቅ ካለው የማህበሩ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 400.00 በማህበሩ ስም ለዚህ ሥራ ብቻ ተብሎ አዲስ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000682944017 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኙን ይዞ በመቅረብ መግዛት ይችላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላት የጨረታ መመሪያ በሚያዘው የፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድግ ጨረታ ከወጣት ጊዜ አንስቶ በ10 ቀን ጊዜ ውስጥ በማህበሩ ለቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ ማድግ ይኖርባቸዋል፡፡ ሕጋዊ ማህተም የሌለው ሰነድ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
  8. ተጫራቾች የህንፃውን ውጫዊ ጠቅላላ ሁኔታ በሳይቱ ላይ በአካል በስራ ሰዓት በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ በቀጣዩ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ - ስልከ ቁጥር 0974-99-93-94 ወይም የማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ አካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአስኮ 40/60/ የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ስራ ማህበር

 

Save Tender