ሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቁረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናሐኸሪያ ጀርባ የሚገኝ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC የቲን ቁጥር /TIN No/ 0050782677 የቫት ቁጥር /VAT No/ 11313921044 የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል፡
የሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ እና ጨረታውን ካሸነፉ ሙሉ ያሸነፉበትን ክፍያ ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋውን መክፈል ይኖርበታል።
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ የሊዝ ክፍያ እና የስም ዝውውር መክፈል ይኖርበታል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1,000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከሆለታ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፦
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-2-37-00-93 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
ሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ