የልደታ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ምክር ቤት በወረዳ 10 ብሪም ሜዳና በወረዳ 3 አለሙ ሜዳ የሚገኙ 22 የG+1 እና G+2 የንግድና የካፍቴሪያ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 04/2019)።
ቢ.ኤም. የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአሜሪካ ግቢ በሚገኘው ህንፃው ውስጥ የሚገኙትን የመጋዘን ቦታና የሬስቶራንት አገልግሎት ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise invites national competitive bids (Bid No. AALRTSE/LED/CD/004/2026) to lease spaces for LED screen advertising on selected bridges, station platforms and the Ayat Station end terminal.
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በቦንጋ ከተማ ከ12 እስከ 14 ክፍል ወይም ከ150 እስከ 250 ካ.ሜ የሆነ የቢሮ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
Construction of Logistics Base in Gambella
Price: Free
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመስቀል አደባባይ በሚገኘው ማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተዘጋጀውን የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ የጁስ ቤት፣ የሴቶች ፀጉር ቤት፣ የመዋቢያ ቤትና ቡና መጠጫ ቤት አገልግሎት በውጭ ድርጅት ማሰራት (በድጋሚ)
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በመልካ አዳማ ወረዳ በሚገኘው መኖሪያ ውስጥ ባለው ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በወንዝ ዳር አካባቢ፣ በዋናው መናፈሻ የሚገኝ ሕንፃ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እና የጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራን ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየትና ማሰራት ይፈልጋል።
Tracon Trading plc, Tender No. T/T/PRO93/2019 Prime commercial building available for rent
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ቤቶችን መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የከተማ ቦታዎችን በ26ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በግልፅ ጨረታ ለማስተላለፍ ያወጣው ማስታወቂያ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከንባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ 4 ቦታዎችን በ17ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በግልጽ ጨረታ ለማስተላለፍ ያወጣው ማስታወቂያ።
ይሓ ሪል እስቴት በይሓ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ለካፌ እና ሬስቶራንት የሚሆን ቦታ ኪራይ
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የካፍቴሪያ እና የወንዶች ጸጉር ቤት ኪራይ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር መሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በውጪ ምንዛሬ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ ብ.ግ. ጨ/አገ/17/02/2019 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በካዛንቺስ ባስገነባው አዲስ አፓርትመንት ሕንፃ በሙሉ (ሙሉ ሕንፃውን) መከራየት ለሚፈልጉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ፣ ኩባንያዎች ወይም ፍላጎት ላላቸው አካላት በኪራይ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የሚገኙ የንግድ/ድርጅት ቤቶች ኪራይ ጨረታ (17ኛ ዙር)