የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በወንዝ ዳር አካባቢ፣ በዋናው መናፈሻ የሚገኝ ሕንፃ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እና የጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራን ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየትና ማሰራት ይፈልጋል።
Ghion Hotel Enterprise
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በወንዝ ዳር አካባቢ፣ በዋናው መናፈሻ የሚገኝ ሕንፃ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ እና የጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራን ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየትና ማሰራት ይፈልጋል።
ሎት 1 ለጤና ማዕከል ......... 580 ካሬ
ሎት 2 ለንግድ ቤት....... 150 ካሬ
ሎት 3 ጥበቃና ደህንነት አገልግሎት ሥራ
ሎት 4 ዩኒቲ ሜዳ ላይ ያለው ቤት ጠቅላላ ካሬ ....113.05 ካሬ
ለሎት 2 የተፈቀደ የንግድ አይነቶች
- ለካፌ እና ለሬስቶራንት - ለባህል አልባሳት መሸጫ ሱቆች
- ለዲኮርና አበባ መሸጫ - ለውበት ሣሎን
- ለሶቬኒር ሱቆች - ለተለያዩ ሱቆች እና ... ወዘተ
ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
ለሎት 1 የጤና ማዕከል በካሬ 1200 እና ከሽያጭ ድርሻ ከፍፍል በፐርሰንት በተጨማሪ ወርሃዊ ገቢን በጋራ ለመስራት ፈቃደኛ ሆኖ የሁለቱንም ክፍያ የሚፈፅም ሲሆን ወርሃዊ የድርሻ ገቢን በተመለከተ ከአጠቃላይ ሽያጭ በመቶኛ በሚያስገቡት የጨረታ ሰነድ ላይ መግለፅ ይጠበቅባቸዋል
ለሎት 2 መነሻ የጨረታ ዋጋ በካሬ 1200 ይሆናል
- ሎት 3 ዝርዝር በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ ይገለፃል
- ሎት 4 ለፎቶ ግራፍና ዲኮር ሥራ ሲሆን በካሬ የጨረታው መነሻ ዋጋ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ ላይ ይገለፃል።
- ለሎት 2 ለሚሠሩት የንግድ ሥራ ፕሮፖዛል ማቅረብ የሚችሉ፣
- በዘርፉ ለሚሰማሩበት ሙያ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- የንግድ ምዘገባ ሰርተፍኬት፣
- የገቢዎች ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ
- /TIN NO / የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው፣
- /VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው፣
- የሚከራዩትን የንግድ ቤት ከተማ አስተዳደሩ በሚያወጣው ስታንዳርድ መሠረት የተጀመሩ የእድሳት ሥራውን በራሣቸው ወጪ ለማጠናቀቅ እና ለስድስት ወር ውል ለመግባት ፈቃደኛ የሆኑ!
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ሎት 1እና2 ጨረታ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ለሎት3 እና ሎት4 500/አምስት መቶ ብር/ በሆቴሉ እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- የሥራ ሰዓት: ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2:00 — 6:00 ከሰዓት 7:00 – 11:00 አርብ ጠዋት ከ2:00 – 5:30 ከሰዓት 7:30 እስከ 11:00
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Ghion Hotels Enterprise invites bids to rent out a health centre space, a commercial unit and a house in its compound, and to provide security and guard services, in 4 lots.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
