Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-14-42
  • Website
  • Deadline06 Dec 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ይሆናል።
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በመልካ አዳማ ወረዳ በሚገኘው መኖሪያ ውስጥ ባለው ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።

የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደር በመልካ አዳማ ወረዳ በሚገኘው መኖሪያ ውስጥ ያለውን ህንፃ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ማንኛውም ለጨረታ የቀረቡትን ሱቆች ለመከራየት የሚፈልግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር በስንቄ ባንክ የአካውንት ቁጥር 1054551161211 በመክፈል ፖስታ ቤት አካባቢ በሚገኘው የከተማው መስተዳድር ህንፃ በአዳማ ከተማ ገንዘብ/ፅ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ግዢ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

ጨረታው የሚከፈተው በ22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ይሆናል፣ የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በተከታዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0938-70-91-02 ይደውሉ

በአዳማ ከተማ መስተዳድር
የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Adama City Administration rents out shops for various uses in a building in Melka Adama Woreda, Adama, by tender. Anyone interested in renting a shop may buy the tender document from the city finance office.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender